ሀሁ ለሁሉም የአማርኛ ትምህርት ቤት ማህበር በስዊዘርላንድ ፈቃደኛ በሆኑ ወላጆችና የማህበሩ ዓላማ ደጋፊ ግለሰቦች የተመሰረተ ሲሆን፣ ዕድሜያቸው 5 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህጻናትና ታዳጊዎች የአማርኛ ቋንቋ ፊደላትን እንዲለዩ፣ ጽሁፎችን እንዲያነቡና በቋንቋው መግባባት እንዲችሉ ለማስተማር የተቋቋመ ማህበር ነው። > ይህን ይመልከቱ
የ2016(2023/24) የትምህርት መዝጊያ ዝግጅት
የተከበራችሁ ወላጆች፣ ተማሪዎችና "የሀሁ ለሁሉም" አባላት
ሰኔ15/2016 (22 June 2024) ከጠዋቱ 10:00 ጀምሮ፣ በምናደርገው የትምህርት መዝጊያ ዝግጅት ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።
ቦታው : በበርን ካንቶን Freibad Weyermannhaus, Stöckackerstrasse 9, 3027 Bern
Follow us |
|
![]() |
|
![]() |
|
![]() |
|
![]() |