የክፍያ ዝርዝር

የአባልነት ክፍያ
በየወሩ 15CHF ; የስዊዝ ፍራንክ 

  

 

የተማሪዎች ክፍያ
አባል ለሆኑ ወላጆች  አባል ያልሆኑ ወላጆች
ለመጀመሪያ ልጅ 10CHF የስዊዝ ፍራንክ ለመጀመሪያ ልጅ 25CHF የስዊዝ ፍራንክ
ለሁለተኛ ልጅ 5CHF የስዊዝ ፍራንክ ለሁለተኛ ልጅ 15CHF የስዊዝ ፍራንክ
3ኛና 4ኛ ልጆች ካላቸው የመጨረሻዎቹ ልጆች በነጻ ይማራሉ  3ኛና 4ኛ ልጆች ካላቸው ለመጨረሻዎቹ ልጆች 5CHF የስዊዝ ፍራንክ በልጅ ይከፍላሉ