የ2014 ትምህርት መዝጊያ
የ2014 ትምህርት መዝጊያ
የ2014 ትምህርት መዝጊያ
የ2014 ትምህርት መዝጊያ
Please enter the email address associated with your User account. Your username will be emailed to the email address on file.

ሀሁ ለሁሉም የአማርኛ ትምህርት ቤት ማህበር በስዊዘርላንድ ፈቃደኛ በሆኑ ወላጆችና የማህበሩ ዓላማ ደጋፊ ግለሰቦች የተመሰረተ ሲሆን፣ ዕድሜያቸው 5 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህጻናትና ታዳጊዎች የአማርኛ ቋንቋ ፊደላትን እንዲለዩ፣ ጽሁፎችን እንዲያነቡና በቋንቋው መግባባት እንዲችሉ ለማስተማር የተቋቋመ ማህበር ነው። > ይህን ይመልከቱ 

 የ2016(2023/24) የትምህርት መዝጊያ ዝግጅት

 

የተከበራችሁ ወላጆች፣ ተማሪዎችና "የሀሁ ለሁሉም" አባላት

ሰኔ15/2016 (22 June 2024) ከጠዋቱ 10:00 ጀምሮ፣ በምናደርገው የትምህርት መዝጊያ ዝግጅት ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

ቦታው :  በበርን ካንቶን Freibad Weyermannhaus, Stöckackerstrasse 9, 3027 Bern

  • ልዩ ተሰጥኦ/ክህሎት ያላችሁና በዕለቱ ማቅረብ የምትፈልጉ ተማሪዎች፣ የት/ክፍል አስተባባሪ /ደረጄ/ ጋር ቀድማችሁ ማሳወቅ ይኖርባችኋል።
  •  በዕለቱ የተሻለ ተሰጥኦ ላቀረቡ ተማሪዎች ሽልማት ይኖራል